am_tq/jhn/12/04.md

12 lines
1.4 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ከኢየሱስ ደቀ መዛሙርት አንዱ የሆነው አስቆሮታዊው ይሁዳ ሽቶው ተሸጦ ገንዘቡ ለድሆች ሊሰጥ ይችል ነበር ያለው ለምንድን ነው?
እርሱ ይህን የተናገረው፥ ለድኾች አዝኖ ሳይሆን፥ ሌባ ስለ ነበረ ነው፤ የገንዘብ ከረጢት የሚይዝ እርሱ በመሆኑ በከረጢቱ የሚከተተውን ገንዘብ መውሰድ ለምዶ ነበር።