am_tq/jhn/12/01.md

461 B

ኢየሱስ ወደ ቢታንያ መቼ መጣ?

ፋሲካ ስድስት ቀን ሲቀረው ወደ ቢታንያ መጣ

ለኢየሱስ በተዘጋጀው ራት ላይ ማሪያም ምን አደረገች?

ማርያም ዋጋው እጅግ የከበረ ከንጹሕ ናርዶስ የተሠራ፥ ግማሽ ሊትር የሚሆን አንድ ብልቃጥ ሽቶ ወስዳ፥ የኢየሱስን እግሮች ቀባች፤ በጠጒርዋም አበሰቻቸው፤