# ኢየሱስ ወደ ቢታንያ መቼ መጣ? ፋሲካ ስድስት ቀን ሲቀረው ወደ ቢታንያ መጣ # ለኢየሱስ በተዘጋጀው ራት ላይ ማሪያም ምን አደረገች? ማርያም ዋጋው እጅግ የከበረ ከንጹሕ ናርዶስ የተሠራ፥ ግማሽ ሊትር የሚሆን አንድ ብልቃጥ ሽቶ ወስዳ፥ የኢየሱስን እግሮች ቀባች፤ በጠጒርዋም አበሰቻቸው፤