የተገረመችው አይሁዳች ከሳምራዊያን ጋረር ምንም አይነት ግንኙነት ስለሌላቸው ነው፡፡
ኢየሱስ “የእግዘአብሔርን ስጦታ ብታውቂና ውሃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑን ብትረጂ ኖሮ፣ አንቺው በጠየቅሽው፣ እርሱም የሕይወትን ውሃ በሰጠሸ ነበር” አላት፡፡