8 lines
617 B
Markdown
8 lines
617 B
Markdown
|
# ሳምራዊቷ ኢየሱስ ከእርሷ ጋር ስላወራ የተገረመችው ለምንድን ነው?
|
||
|
|
||
|
የተገረመችው አይሁዳች ከሳምራዊያን ጋረር ምንም አይነት ግንኙነት ስለሌላቸው ነው፡፡
|
||
|
|
||
|
# ኢየሱስ ንግግሩን ወደ እግዚአብሔር ጉዳይ ለመለወጥ ምን አለ?
|
||
|
|
||
|
ኢየሱስ “የእግዘአብሔርን ስጦታ ብታውቂና ውሃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑን ብትረጂ ኖሮ፣ አንቺው በጠየቅሽው፣ እርሱም የሕይወትን ውሃ በሰጠሸ ነበር” አላት፡፡
|