am_tq/jer/44/15.md

426 B

ህዝቡ ለሰማይዋ ንግስት እጣን ማጠናቸውንና የመጠጥ ቁርባን ማቅረባቸውን ቢቀጥሉ ምን የሚሆን መሰላቸው?

ህዝቡ ለሰማይዋ ንግስት እጣን ቢያጥኑ እና የመጠጥ ቁርባን ቢያቀርቡ፣ ምግብ የሚትረፈረፍላቸው እና የሚበለጽጉ፣ አንዳችም ጥፋት የማያገኛቸው መሰላቸው፡፡