4 lines
426 B
Markdown
4 lines
426 B
Markdown
|
# ህዝቡ ለሰማይዋ ንግስት እጣን ማጠናቸውንና የመጠጥ ቁርባን ማቅረባቸውን ቢቀጥሉ ምን የሚሆን መሰላቸው?
|
||
|
|
||
|
ህዝቡ ለሰማይዋ ንግስት እጣን ቢያጥኑ እና የመጠጥ ቁርባን ቢያቀርቡ፣ ምግብ የሚትረፈረፍላቸው እና የሚበለጽጉ፣ አንዳችም ጥፋት የማያገኛቸው መሰላቸው፡፡
|