am_tq/jer/44/13.md

368 B

ያህዌ ወደ ግብጽ በሄዱ ሰዎች ላይ ምን ይደርሳል አለ?

ያህዌ ፊቱን ፊቱን እንደሚያዞርባቸው፣ ጥፋትን እንደሚያመጣባቸውና ኢየሩሳሌምን እንደቀጣት ሁሉንም በሰይፍ እና በችጋር እንዲሁም በቸነፈር እንደሚደመስሳቸው ተናገረ፡፡