am_tq/jer/44/13.md

4 lines
368 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ያህዌ ወደ ግብጽ በሄዱ ሰዎች ላይ ምን ይደርሳል አለ?
ያህዌ ፊቱን ፊቱን እንደሚያዞርባቸው፣ ጥፋትን እንደሚያመጣባቸውና ኢየሩሳሌምን እንደቀጣት ሁሉንም በሰይፍ እና በችጋር እንዲሁም በቸነፈር እንደሚደመስሳቸው ተናገረ፡፡