am_tq/jer/35/12.md

296 B

ያህዌ ሬካባውያንን ለይሁዳ ሰዎች በምሳሌነት ያቀረባቸው እንዴት ነበር?

ያህዌ ሬካባውያንን ኢዮናዳብን በታዘዙበት ተመሳሳይ መንገድ የይሁዳ ሰዎች እርሱን እንዲታዘዙ ይፈልጋል፡፡