am_tq/jer/35/12.md

4 lines
296 B
Markdown

# ያህዌ ሬካባውያንን ለይሁዳ ሰዎች በምሳሌነት ያቀረባቸው እንዴት ነበር?
ያህዌ ሬካባውያንን ኢዮናዳብን በታዘዙበት ተመሳሳይ መንገድ የይሁዳ ሰዎች እርሱን እንዲታዘዙ ይፈልጋል፡፡