am_tq/jer/12/16.md

284 B

"ሕያው እግዚአብሔርን" ብለው ለሚምሉ አህዛብ የያህዌ ቃል ኪዳ ምንድን ነው?

በያህዌ ህዝብ መሃል ይመሰረታሉ፡፡

እነዚያ ህዝቦች ባይሰሙ ምን ይሆናሉ?

ያህዌ ይነቅላቸዋል፡፡