# "ሕያው እግዚአብሔርን" ብለው ለሚምሉ አህዛብ የያህዌ ቃል ኪዳ ምንድን ነው? በያህዌ ህዝብ መሃል ይመሰረታሉ፡፡ # እነዚያ ህዝቦች ባይሰሙ ምን ይሆናሉ? ያህዌ ይነቅላቸዋል፡፡