am_tq/jer/12/03.md

303 B

ኤርምያስ ያህዌ ለህዝቡ ምን እንዲያደርግ ይፈልጋል?

ህዝቡን ከዚያ ስፍራ እንዲያስወጣ ይፈልጋል፡፡

የተተከለው ለምን ይደርቃል?

የተተከለው የሚደርቀው ከህዝቡ ክፋት የተነሳ ነው፡፡