# ኤርምያስ ያህዌ ለህዝቡ ምን እንዲያደርግ ይፈልጋል? ህዝቡን ከዚያ ስፍራ እንዲያስወጣ ይፈልጋል፡፡ # የተተከለው ለምን ይደርቃል? የተተከለው የሚደርቀው ከህዝቡ ክፋት የተነሳ ነው፡፡