am_tq/jer/02/01.md

298 B

ያህዌ ስለ ኢየሩሳሌም ህዝብ ያስታወሰው ምን ነበር?

ያህዌ የኢየሩሳሌም ህዝብ ቀድሞ ይወደው እንደነበር አስታወሰ፡፡

በእስራኤል ህዝብ ላይ ምን ይሆናል?

ክፉ ነገር ይመጣባቸዋል፡፡