am_tq/jer/02/01.md

8 lines
298 B
Markdown

# ያህዌ ስለ ኢየሩሳሌም ህዝብ ያስታወሰው ምን ነበር?
ያህዌ የኢየሩሳሌም ህዝብ ቀድሞ ይወደው እንደነበር አስታወሰ፡፡
# በእስራኤል ህዝብ ላይ ምን ይሆናል?
ክፉ ነገር ይመጣባቸዋል፡፡