am_tq/jdg/10/05.md

511 B

ብርቱው መልአክ የማለው በማን ነው?

ብርቱው መልአክ የማለው ከዘላለም እስከ ዘላለም በሚኖረው፣ ሰማይን፣ ምድርንና ባህርን በፈጠረው በእርሱ ነው [10:6]

ብርቱው መልአክ አይዘገይም ያለው ስለ ምን ነበር?

መልአኩ፣ ሰባተኛው መለከት በሚነፋበት ጊዜ የእግዚአብሔር ምስጢር ይፈጸማል እንጂ ወደ ፊት አይዘገይም አለ [10:7]