# ብርቱው መልአክ የማለው በማን ነው? ብርቱው መልአክ የማለው ከዘላለም እስከ ዘላለም በሚኖረው፣ ሰማይን፣ ምድርንና ባህርን በፈጠረው በእርሱ ነው [10:6] # ብርቱው መልአክ አይዘገይም ያለው ስለ ምን ነበር? መልአኩ፣ ሰባተኛው መለከት በሚነፋበት ጊዜ የእግዚአብሔር ምስጢር ይፈጸማል እንጂ ወደ ፊት አይዘገይም አለ [10:7]