am_tq/isa/48/20.md

4 lines
226 B
Markdown

# እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ በመሄድ መታወጅ የሚኖርበት ምንድነው?
ዐዋጁ፣ "እግዚአብሔር አምላክ አገልጋዩን ያዕቆብን ተቤዥቶታል" የሚል ነው