am_tq/isa/48/20.md

226 B

እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ በመሄድ መታወጅ የሚኖርበት ምንድነው?

ዐዋጁ፣ "እግዚአብሔር አምላክ አገልጋዩን ያዕቆብን ተቤዥቶታል" የሚል ነው