am_tq/isa/37/19.md

1.1 KiB

ሕዝቅያስ የጸለየው እግዚአብሔር አምላክ ምን እንዲያደርግ ነበር?

በመጀመሪያ፣ ሕዝቅያስ፣ እግዚአብሔር አምላክ ያይና ይሰማ ዘንድ ዐይኖቹን እንዲከፍት፣ በሰናክሬም ደብዳቤ ላይ የተጻፈውን ቃልም እንዲያይ ጠየቀ፡፡ ቀጥሎም፣ ሕዝቅያስ፣ እግዚአብሔር አምላክ ኢየሩሳሌምን ከሰናክሬም እጅ እንዲያድን ጠየቀ

እግዚአብሔር አምላክ ኢየሩሳሌምን ከሰናክሬም ለማዳን እንዲነሣሣ ሕዝቅያስ ያቀረበው ምክንያት ምን ነበር?

ሕዝቅያስ፣ "በምድር ላይ ያሉ መንግሥታት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ አምላክ መሆኑን ያውቁ ዘንድ" እግዚአብሔር አምላክ ኢየሩሳሌምን ከሰናክሬም እንዲያድን ፈለገ

እግዚአብሔር አምላክ ለሕዝቅያስ ጸሎት የመለሰለት እንዴት ነበር?

እግዚአብሔር አምላክ ወደ ሕዝቅያስ መልዕክት በመላክ መለሰለት