12 lines
1.1 KiB
Markdown
12 lines
1.1 KiB
Markdown
# ሕዝቅያስ የጸለየው እግዚአብሔር አምላክ ምን እንዲያደርግ ነበር?
|
|
|
|
በመጀመሪያ፣ ሕዝቅያስ፣ እግዚአብሔር አምላክ ያይና ይሰማ ዘንድ ዐይኖቹን እንዲከፍት፣ በሰናክሬም ደብዳቤ ላይ የተጻፈውን ቃልም እንዲያይ ጠየቀ፡፡ ቀጥሎም፣ ሕዝቅያስ፣ እግዚአብሔር አምላክ ኢየሩሳሌምን ከሰናክሬም እጅ እንዲያድን ጠየቀ
|
|
|
|
# እግዚአብሔር አምላክ ኢየሩሳሌምን ከሰናክሬም ለማዳን እንዲነሣሣ ሕዝቅያስ ያቀረበው ምክንያት ምን ነበር?
|
|
|
|
ሕዝቅያስ፣ "በምድር ላይ ያሉ መንግሥታት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ አምላክ መሆኑን ያውቁ ዘንድ" እግዚአብሔር አምላክ ኢየሩሳሌምን ከሰናክሬም እንዲያድን ፈለገ
|
|
|
|
# እግዚአብሔር አምላክ ለሕዝቅያስ ጸሎት የመለሰለት እንዴት ነበር?
|
|
|
|
እግዚአብሔር አምላክ ወደ ሕዝቅያስ መልዕክት በመላክ መለሰለት
|