8 lines
1.1 KiB
Markdown
8 lines
1.1 KiB
Markdown
# የአሦር ንጉሥ፣ አይሁድ ከእርሱ ጋር የሰላም ስምምነት ካደረጉና ወደ እርሱ ከወጡ ምን ይሆናል አለ?
|
|
|
|
እርሱ መጥቶ አይሁዶችን የራሳቸውን ወደሚመስል ምድር፣ እህልና አዲስ ወይን ወደሚያበቅል ምድር፣ እንጀራና የወይን ቦታ ወዳላት ምድር እስኪወስዳቸው ድረስ አይሁድ ከራሳቸው ወይንና ከራሳቸው የበለስ ዛፍ እንደሚበሉ፣ ከራሳቸው ጉድጓድ ውሃ እንደሚጠጡ ተናገረ
|
|
|
|
# የአሦር ንጉሥ አይሁድ ከእርሱ ጋር የሰላም ስምምነት ካደረጉና ወደ እርሱ ከወጡ ምን ይሆናል አለ?