am_tq/isa/36/16.md

1.1 KiB

የአሦር ንጉሥ፣ አይሁድ ከእርሱ ጋር የሰላም ስምምነት ካደረጉና ወደ እርሱ ከወጡ ምን ይሆናል አለ?

እርሱ መጥቶ አይሁዶችን የራሳቸውን ወደሚመስል ምድር፣ እህልና አዲስ ወይን ወደሚያበቅል ምድር፣ እንጀራና የወይን ቦታ ወዳላት ምድር እስኪወስዳቸው ድረስ አይሁድ ከራሳቸው ወይንና ከራሳቸው የበለስ ዛፍ እንደሚበሉ፣ ከራሳቸው ጉድጓድ ውሃ እንደሚጠጡ ተናገረ

የአሦር ንጉሥ አይሁድ ከእርሱ ጋር የሰላም ስምምነት ካደረጉና ወደ እርሱ ከወጡ ምን ይሆናል አለ?