am_tq/isa/13/04.md

354 B

የእግዚአብሔር አምላክ ሰራዊት የሚመጡት ከየት ነው?

እነርሱ የሚመጡት ከሩቅ አገር፣ ከሰማያት ዳርቻዎች ነው

የእግዚአብሔር አምላክ የፍርዱ መሣሪያዎች የሚያደርጉት ምንድነው?

እነርሱ ምድርን በሙሉ የሚያጠፉ ናቸው