# የእግዚአብሔር አምላክ ሰራዊት የሚመጡት ከየት ነው? እነርሱ የሚመጡት ከሩቅ አገር፣ ከሰማያት ዳርቻዎች ነው # የእግዚአብሔር አምላክ የፍርዱ መሣሪያዎች የሚያደርጉት ምንድነው? እነርሱ ምድርን በሙሉ የሚያጠፉ ናቸው