am_tq/gen/33/01.md

837 B

ኤሳው ወደ ያዕቆብ በመምጣት ላይ እያለ፣ ያዕቆብ ሚስቶቹን ከበስተ ኋላው ያደረጋቸው እንዴት ባለ ቅደም ተከተል ነበር?

ያዕቆብ ሴት አገልጋዮቹን በመጀመሪያ፣ ከዚያም ልያን፣ ከዚያም ራሔልን አደረገ

ኤሳው ወደ ያዕቆብ በመምጣት ላይ እያለ፣ ያዕቆብ ሚስቶቹን ከበስተኋላው ያደረጋቸው እንዴት ባለ ቅደም ተከተል ነበር?

ያዕቆብ ሴት አገልጋዮቹን በመጀመሪያ፣ ከዚያም ልያን፣ ከዚያም ራሔልን አደረገ

ያዕቆብ ወደ ወንድሙ በተቃረበ ጊዜ ምን አደረገ?

ያዕቆብ ወደ ወንድሙ በመቅረብ ላይ እያለ ሰባት ጊዜ ወደ ምድር ሰገደ