am_tq/gen/33/01.md

12 lines
837 B
Markdown

# ኤሳው ወደ ያዕቆብ በመምጣት ላይ እያለ፣ ያዕቆብ ሚስቶቹን ከበስተ ኋላው ያደረጋቸው እንዴት ባለ ቅደም ተከተል ነበር?
ያዕቆብ ሴት አገልጋዮቹን በመጀመሪያ፣ ከዚያም ልያን፣ ከዚያም ራሔልን አደረገ
# ኤሳው ወደ ያዕቆብ በመምጣት ላይ እያለ፣ ያዕቆብ ሚስቶቹን ከበስተኋላው ያደረጋቸው እንዴት ባለ ቅደም ተከተል ነበር?
ያዕቆብ ሴት አገልጋዮቹን በመጀመሪያ፣ ከዚያም ልያን፣ ከዚያም ራሔልን አደረገ
# ያዕቆብ ወደ ወንድሙ በተቃረበ ጊዜ ምን አደረገ?
ያዕቆብ ወደ ወንድሙ በመቅረብ ላይ እያለ ሰባት ጊዜ ወደ ምድር ሰገደ