am_tq/gen/16/05.md

4 lines
337 B
Markdown

# ሦራ ምን የሚል ቅሬታ ለአብራም አቀረበች? አብራምስ እንዴት መለሰላት?
አጋር እርሷን መናቋ የአብራም ስሕተት ነው በማለት ሦራ ቅሬታ አቀረበች፣ አብራምም በአጋር ላይ የወደደችውን እንድታደርግ ለሦራ ነገራት