# ሦራ ምን የሚል ቅሬታ ለአብራም አቀረበች? አብራምስ እንዴት መለሰላት? አጋር እርሷን መናቋ የአብራም ስሕተት ነው በማለት ሦራ ቅሬታ አቀረበች፣ አብራምም በአጋር ላይ የወደደችውን እንድታደርግ ለሦራ ነገራት