am_tq/gen/12/04.md

4 lines
316 B
Markdown

# እግዚአብሔር አምላክ ለአብራም ምን ተስፋ ሰጠው?
እግዚአብሔር አምላክ አብራምነ እንደሚባርከው፣ ትልቅ ሕዝብ እንደሚያደርገውና በእርሱ በኩል የምድር ቤተሰቦች በሙሉ እንደሚባረኩ ተስፋ ሰጠው