# እግዚአብሔር አምላክ ለአብራም ምን ተስፋ ሰጠው? እግዚአብሔር አምላክ አብራምነ እንደሚባርከው፣ ትልቅ ሕዝብ እንደሚያደርገውና በእርሱ በኩል የምድር ቤተሰቦች በሙሉ እንደሚባረኩ ተስፋ ሰጠው