am_tq/gen/10/08.md

705 B

ከጥፋት ውሃ በኋላ የኖኅ ልጆች በየነገዳቸው በምድር ላይ ተበተኑ፣ በተበተኑ ጊዜ እያንዳንዱ ነገድ የራሱ ምን ነበረው?

ነገዶቹ በተበተኑ ጊዜ እያንዳንዱ ነገድ የራሱ ቋንቋ ነበረው

የካም ዝርያ የሆነው ናምሩድ ታዋቂ የሆነው በምን ነበር?

ናምሩድ በእግዚአብሔር አምላክ ፊት ኃያል አዳኝ በመሆኑ ይታወቅ ነበር

በሰናዖር ምድር ከናምሩድ የመጀመሪያዎቹ ከተሞች ቀዳሚው የትኛው ነበር?

ከናምሩድ የመጀመሪያ ከተሞች ቀዳሚው ባቢሎን ነበር