12 lines
705 B
Markdown
12 lines
705 B
Markdown
|
# ከጥፋት ውሃ በኋላ የኖኅ ልጆች በየነገዳቸው በምድር ላይ ተበተኑ፣ በተበተኑ ጊዜ እያንዳንዱ ነገድ የራሱ ምን ነበረው?
|
||
|
|
||
|
ነገዶቹ በተበተኑ ጊዜ እያንዳንዱ ነገድ የራሱ ቋንቋ ነበረው
|
||
|
|
||
|
# የካም ዝርያ የሆነው ናምሩድ ታዋቂ የሆነው በምን ነበር?
|
||
|
|
||
|
ናምሩድ በእግዚአብሔር አምላክ ፊት ኃያል አዳኝ በመሆኑ ይታወቅ ነበር
|
||
|
|
||
|
# በሰናዖር ምድር ከናምሩድ የመጀመሪያዎቹ ከተሞች ቀዳሚው የትኛው ነበር?
|
||
|
|
||
|
ከናምሩድ የመጀመሪያ ከተሞች ቀዳሚው ባቢሎን ነበር
|