am_tq/gen/08/10.md

8 lines
426 B
Markdown

# ለሁለተኛ ጊዜ ኖኅ እርግቢቱን ከመርከቡ ወደ ውጭ በላካት ጊዜ ምን ሆነ?
በሁለተኛው ጊዜ፣ እርግቢቱ የለመለመ የወይራ ቅጠል ይዛ ተመለሰች
# ለሦስተኛ ጊዜ ኖኅ እርግቢቱን ከመርከቡ ወደ ውጭ በላካት ጊዜ ምን ሆነ?
በሦስተኛው ጊዜ፣ እርግቢቱ ወደ ኖኅ አልተመለሰችም