# ለሁለተኛ ጊዜ ኖኅ እርግቢቱን ከመርከቡ ወደ ውጭ በላካት ጊዜ ምን ሆነ? በሁለተኛው ጊዜ፣ እርግቢቱ የለመለመ የወይራ ቅጠል ይዛ ተመለሰች # ለሦስተኛ ጊዜ ኖኅ እርግቢቱን ከመርከቡ ወደ ውጭ በላካት ጊዜ ምን ሆነ? በሦስተኛው ጊዜ፣ እርግቢቱ ወደ ኖኅ አልተመለሰችም