am_tq/gal/05/09.md

4 lines
338 B
Markdown

# ወንጌልን በተመለከተ የገላቲያ ሰዎችን ግራ ስላጋባው ሰው ጳውሎስ ምን እርግጠኛ ነው?
ጳውሎስ ወንጌልን በተመለከተ የላቲያ ሰዎችን ግራ ያጋባው ሰው የእግዚአብሔር ፍርድ እንደሚደርስበት እርግጠኘ ነው። [5:10]