# ወንጌልን በተመለከተ የገላቲያ ሰዎችን ግራ ስላጋባው ሰው ጳውሎስ ምን እርግጠኛ ነው? ጳውሎስ ወንጌልን በተመለከተ የላቲያ ሰዎችን ግራ ያጋባው ሰው የእግዚአብሔር ፍርድ እንደሚደርስበት እርግጠኘ ነው። [5:10]