am_tq/gal/05/05.md

4 lines
279 B
Markdown

# መገረዝ ወይንም አለመገረዝ ሳይሆን በክርስቶስ ኢየሱስ ሆኖ የሚጠቅመው ብቸኘው ነገር ምንድነው?
በክርስቶስ ኢየሱስ ሆኖ በፍቅር የሚሠራ እምነት ብቻ ነው የሚጠቅመው። [5:6]