am_tq/gal/05/05.md

279 B

መገረዝ ወይንም አለመገረዝ ሳይሆን በክርስቶስ ኢየሱስ ሆኖ የሚጠቅመው ብቸኘው ነገር ምንድነው?

በክርስቶስ ኢየሱስ ሆኖ በፍቅር የሚሠራ እምነት ብቻ ነው የሚጠቅመው። [5:6]