am_tq/ezr/02/61.md

884 B

ሕዝቡን በምርኮ ወደ ባቢሎን የወሰዳቸው ማን ነው?

ሕዝቡን በምርኮ ወደ ባቢሎን የወሰዳቸው ናቡከደነፆር ነው። [2፡1-61]

ከካህናት ወገን ከነበሩት አንዳንዶቹ ስማቸውን ከትውልድ መዝገቡ ውስጥ ያጡት ለምንድን ነበር?

ከካህናት ወገን ከነበሩት አንዳንዶቹ ስማቸውን ከትውልድ መዝገቡ ውስጥ ያጡት ክህነታቸውን ስላረከሱ ነበር። [2፡62]

እነዚህ ካህናት እጅግ ከተቀደሰው ምግብ መብላት የሚችሉት እንዴት ነበር?

እነዚህ ካህናት እጅግ ከተቀደሰው ምግብ መብላት የሚችሉት በኡሪም እና በቱሚም እግዚአብሔርን የሚጠይቅ ካህን ሲያረጋግጥላቸው ነበር። [2፡63]