am_tq/ezr/02/61.md

12 lines
884 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ሕዝቡን በምርኮ ወደ ባቢሎን የወሰዳቸው ማን ነው?
ሕዝቡን በምርኮ ወደ ባቢሎን የወሰዳቸው ናቡከደነፆር ነው። [2፡1-61]
# ከካህናት ወገን ከነበሩት አንዳንዶቹ ስማቸውን ከትውልድ መዝገቡ ውስጥ ያጡት ለምንድን ነበር?
ከካህናት ወገን ከነበሩት አንዳንዶቹ ስማቸውን ከትውልድ መዝገቡ ውስጥ ያጡት ክህነታቸውን ስላረከሱ ነበር። [2፡62]
# እነዚህ ካህናት እጅግ ከተቀደሰው ምግብ መብላት የሚችሉት እንዴት ነበር?
እነዚህ ካህናት እጅግ ከተቀደሰው ምግብ መብላት የሚችሉት በኡሪም እና በቱሚም እግዚአብሔርን የሚጠይቅ ካህን ሲያረጋግጥላቸው ነበር። [2፡63]