am_tq/ezk/43/01.md

396 B

ከዚያም ሰውዬው ሕዝቅኤልን ወደ የትኛው ሥፍራ አመጣው?

ከዚያም ሰውዬው ሕዝቅኤልን ወደ ምስራቅ ወደ ተከፈተው በር አመጣው

ሕዝቅኤል ያየው ምን ነበር? የመጣውስ ከየት አቅጣጫ ነበር?

ሕዝቅኤል የእስራኤልን አምላክ ክብር ከምስራቅ መጥቶ አየው