# ከዚያም ሰውዬው ሕዝቅኤልን ወደ የትኛው ሥፍራ አመጣው? ከዚያም ሰውዬው ሕዝቅኤልን ወደ ምስራቅ ወደ ተከፈተው በር አመጣው # ሕዝቅኤል ያየው ምን ነበር? የመጣውስ ከየት አቅጣጫ ነበር? ሕዝቅኤል የእስራኤልን አምላክ ክብር ከምስራቅ መጥቶ አየው