am_tq/ezk/21/25.md

1.3 KiB

እግዚአብሔር አምላክ ለክፉው የእስራኤል አለቃ ምን እንዲያደርግ ነገረው? ለምን?

እግዚአብሔር አምላክ ዘውዱ ከእንግዲህ ስለማይኖር ክፉው የእስራኤል አለቃ መጠምጠሚያውንና ዘውዱን እንዲያወልቅ ነገረው

እግዚአብሔር አምላክ የተናገረው ለእስራኤል ዘውዷን መቼ እንደሚመልስላት ነበር?

መብት ያለው በሚመጣበት ጊዜ ለእስራኤል ዘውዷን እንደሚመልስላት እግዚአብሔር አምላክ ተናግሯል