am_tq/ezk/21/25.md

16 lines
1.3 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# እግዚአብሔር አምላክ ለክፉው የእስራኤል አለቃ ምን እንዲያደርግ ነገረው? ለምን?
እግዚአብሔር አምላክ ዘውዱ ከእንግዲህ ስለማይኖር ክፉው የእስራኤል አለቃ መጠምጠሚያውንና ዘውዱን እንዲያወልቅ ነገረው

# እግዚአብሔር አምላክ የተናገረው ለእስራኤል ዘውዷን መቼ እንደሚመልስላት ነበር?
መብት ያለው በሚመጣበት ጊዜ ለእስራኤል ዘውዷን እንደሚመልስላት እግዚአብሔር አምላክ ተናግሯል