am_tq/ezk/04/06.md

441 B

ሕዝቅኤል በቀኝ ጎኑ የሚተኛው ለምን ነበር?

የእስራኤልን ቤት ኃጢአት ይሸከም ዘንድ ሕዝቅኤል በቀኝ ጎኑ መተኛት ነበረበት

ሕዝቅኤል በቀኝ ጎኑ ለ40 ቀናት የተኛው ለምንድነው?

የእስራኤል ቤት የሚቀጣበትን 40 ዓመት ለማመልከት ሕዝቅኤል ለ40 ቀን በቀኝ ጎኑ መተኛት ነበረበት