am_tq/ezk/04/06.md

8 lines
441 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ሕዝቅኤል በቀኝ ጎኑ የሚተኛው ለምን ነበር?
የእስራኤልን ቤት ኃጢአት ይሸከም ዘንድ ሕዝቅኤል በቀኝ ጎኑ መተኛት ነበረበት
# ሕዝቅኤል በቀኝ ጎኑ ለ40 ቀናት የተኛው ለምንድነው?
የእስራኤል ቤት የሚቀጣበትን 40 ዓመት ለማመልከት ሕዝቅኤል ለ40 ቀን በቀኝ ጎኑ መተኛት ነበረበት