am_tq/exo/39/42.md

8 lines
576 B
Markdown

# ከንጹሕ ወርቅ የተቀደሰው የአክሊል ሽፋን ላይ ምን የሚል ጽሑፍ ይቀረጽበት ነበር?
ከንጹሕ ወርቅ የተቀደሰው የአክሊል ሽፋን ላይ “ለእግዚአብሔር የተቀደሰ” የሚል ጽሑፍ ይቀረጽበት ነበር፡፡ [39: 30-42]
# ሙሴ ሥራውን ሁሉ ሲመረምር ምን አገኘ?
ሙሴ ሥራውን ሁሉ አየ፤ እነሆ እግዚአብሔር እንዳዘዘው ሠርተውት ነበር፤ በዚያ መንገድ አከናውነውት ነበር፡፡ [39: 43]